1 ነገሥት 20:42 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 42 ነቢዩም “ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ ‘እኔ መጥፋት አለበት ያልኩት ሰው ከእጅህ እንዲያመልጥ ስላደረግክ+ በእሱ ሕይወት ፋንታ የአንተ ሕይወት ይተካል፤*+ በእሱም ሕዝብ ፋንታ የአንተ ሕዝብ ይተካል’”+ አለው።
42 ነቢዩም “ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ ‘እኔ መጥፋት አለበት ያልኩት ሰው ከእጅህ እንዲያመልጥ ስላደረግክ+ በእሱ ሕይወት ፋንታ የአንተ ሕይወት ይተካል፤*+ በእሱም ሕዝብ ፋንታ የአንተ ሕዝብ ይተካል’”+ አለው።