2 ዜና መዋዕል 18:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 ኢዮሳፍጥ ብዙ ሀብትና ታላቅ ክብር አገኘ፤+ ይሁንና ከአክዓብ+ ጋር በጋብቻ ተዛመደ። 2 ዜና መዋዕል 19:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 ባለ ራእዩ የሃናኒ+ ልጅ ኢዩ+ ከንጉሥ ኢዮሳፍጥ ጋር ለመገናኘት ሄደ፤ እንዲህም አለው፦ “ለክፉ ሰው እርዳታ መስጠት ይገባሃል?+ ይሖዋን የሚጠሉትንስ መውደድ ይገባሃል?+ በዚህ ምክንያት ይሖዋ በአንተ ላይ ተቆጥቷል።
2 ባለ ራእዩ የሃናኒ+ ልጅ ኢዩ+ ከንጉሥ ኢዮሳፍጥ ጋር ለመገናኘት ሄደ፤ እንዲህም አለው፦ “ለክፉ ሰው እርዳታ መስጠት ይገባሃል?+ ይሖዋን የሚጠሉትንስ መውደድ ይገባሃል?+ በዚህ ምክንያት ይሖዋ በአንተ ላይ ተቆጥቷል።