-
2 ዜና መዋዕል 21:1አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
21 በመጨረሻም ኢዮሳፍጥ ከአባቶቹ ጋር አንቀላፋ፤ በዳዊት ከተማም ከአባቶቹ ጋር ተቀበረ፤ በእሱም ምትክ ልጁ ኢዮራም ነገሠ።+
-
-
2 ዜና መዋዕል 21:5አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
5 ኢዮራም በነገሠ ጊዜ ዕድሜው 32 ዓመት ነበር፤ በኢየሩሳሌምም ሆኖ ስምንት ዓመት ገዛ።+
-