1 ነገሥት 22:50 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 50 በመጨረሻም ኢዮሳፍጥ ከአባቶቹ ጋር አንቀላፋ፤+ በአባቱ በዳዊት ከተማም ከአባቶቹ ጋር ተቀበረ፤ በእሱም ምትክ ልጁ ኢዮራም+ ነገሠ።