2 ነገሥት 4:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 ከዚያም አገልጋዩን ግያዝን+ “እስቲ ሹነማዊቷን+ ሴት ጥራት” አለው። እሱም ጠራት፤ እሷም መጥታ ፊቱ ቆመች።