የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • 2 ነገሥት 5:25-27
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 25 ገብቶ ጌታው አጠገብ ቆመ። ኤልሳዕም “ግያዝ፣ ከየት ነው የመጣኸው?” አለው። እሱ ግን “ኧረ አገልጋይህ የትም አልሄደም” አለ።+ 26 ኤልሳዕም እንዲህ አለው፦ “ሰውየው አንተን ለማግኘት ከሠረገላው ላይ ሲወርድ ልቤ በዚያ ከአንተ ጋር አልነበረም? ለመሆኑ ጊዜው ብር ወይም ልብስ፣ የወይራ ወይም የወይን እርሻ፣ በግ ወይም ከብት አሊያም ደግሞ ወንድ ወይም ሴት አገልጋዮች የሚቀበሉበት ነው?+ 27 ስለሆነም የንዕማን የሥጋ ደዌ+ በአንተና በዘርህ ላይ ለዘላለም ይጣበቃል።” ግያዝም በሥጋ ደዌ የተነሳ እንደ በረዶ ነጭ ሆኖ ወዲያውኑ ከፊቱ ወጣ።+

  • 2 ነገሥት 8:4
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 4 በዚህ ጊዜ ንጉሡ የእውነተኛው አምላክ ሰው አገልጋይ የሆነውን ግያዝን “እስቲ ኤልሳዕ ያደረጋቸውን ታላላቅ ነገሮች በሙሉ ተርክልኝ” እያለው ነበር።+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ