ዘኁልቁ 23:19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 አምላክ እንደ ሰው አይዋሽም፤+እንደ ሰው ልጅም ሐሳቡን አይለውጥም።*+ እሱ ያለውን አያደርገውም? የተናገረውንስ አይፈጽመውም?+ 2 ነገሥት 7:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 ኤልሳዕም እንዲህ አለ፦ “የይሖዋን ቃል ስሙ። ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ ‘ነገ በዚህ ሰዓት ገደማ በሰማርያ በር* ላይ አንድ የሲህ መስፈሪያ* የላመ ዱቄት በአንድ ሰቅል* እንዲሁም ሁለት የሲህ መስፈሪያ ገብስ በአንድ ሰቅል ይሸጣል።’”+ ኢሳይያስ 55:10, 11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
7 ኤልሳዕም እንዲህ አለ፦ “የይሖዋን ቃል ስሙ። ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ ‘ነገ በዚህ ሰዓት ገደማ በሰማርያ በር* ላይ አንድ የሲህ መስፈሪያ* የላመ ዱቄት በአንድ ሰቅል* እንዲሁም ሁለት የሲህ መስፈሪያ ገብስ በአንድ ሰቅል ይሸጣል።’”+