-
1 ነገሥት 16:8አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
8 የይሁዳ ንጉሥ አሳ በነገሠ በ26ኛው ዓመት የባኦስ ልጅ ኤላህ በቲርጻ ሆኖ በእስራኤል ላይ ነገሠ፤ ለሁለት ዓመትም ገዛ።
-
-
1 ነገሥት 16:10አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
10 የይሁዳ ንጉሥ አሳ በነገሠ በ27ኛው ዓመት ዚምሪ ገብቶ ኤላህን መትቶ ገደለው፤+ በእሱም ምትክ ነገሠ።
-