2 ነገሥት 8:28 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 28 በመሆኑም አካዝያስ ከአክዓብ ልጅ ከኢዮራም ጋር ሆኖ ከሶርያ ንጉሥ ከሃዛኤል ጋር ለመዋጋት ወደ ራሞትጊልያድ+ ሄደ፤ ሆኖም ሶርያውያን ኢዮራምን አቆሰሉት።+