1 ነገሥት 19:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 ከሃዛኤል ሰይፍ+ ያመለጠውን ኢዩ ይገድለዋል፤+ ከኢዩ ሰይፍ ያመለጠውን ደግሞ ኤልሳዕ ይገድለዋል።+ 2 ዜና መዋዕል 22:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 እሱም የእነሱን ምክር ተከትሎ ከሶርያ ንጉሥ ከሃዛኤል+ ጋር በራሞትጊልያድ+ ለመዋጋት ከእስራኤል ንጉሥ ከአክዓብ ልጅ ከኢዮራም ጋር ሄደ፤ በዚያም ቀስተኞች ኢዮራምን አቆሰሉት።
5 እሱም የእነሱን ምክር ተከትሎ ከሶርያ ንጉሥ ከሃዛኤል+ ጋር በራሞትጊልያድ+ ለመዋጋት ከእስራኤል ንጉሥ ከአክዓብ ልጅ ከኢዮራም ጋር ሄደ፤ በዚያም ቀስተኞች ኢዮራምን አቆሰሉት።