2 ነገሥት 8:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 በማግስቱ ግን ሃዛኤል የአልጋ ልብስ ወስዶ ውኃ ውስጥ ከነከረ በኋላ የንጉሡን ፊት ሸፈነው፤ ንጉሡም ሞተ።+ ሃዛኤልም በምትኩ ነገሠ።+ 2 ነገሥት 10:32 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 32 በዚያ ዘመን ይሖዋ የእስራኤልን ግዛት መቆራረስ* ጀመረ። ሃዛኤል በሁሉም የእስራኤል ግዛት ጥቃት ይሰነዝር ነበር፤+