-
2 ነገሥት 13:10አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
10 የይሁዳ ንጉሥ ኢዮዓስ+ በነገሠ በ37ኛው ዓመት የኢዮዓካዝ ልጅ ኢዮዓስ በእስራኤል ላይ ነገሠ፤ በሰማርያም ሆኖ ለ16 ዓመት ገዛ።
-
-
2 ነገሥት 14:23አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
23 የይሁዳ ንጉሥ የኢዮዓስ ልጅ አሜስያስ በነገሠ በ15ኛው ዓመት የእስራኤል ንጉሥ የኢዮዓስ ልጅ ኢዮርብዓም+ በሰማርያ ነገሠ፤ እሱም 41 ዓመት ገዛ።
-