2 ዜና መዋዕል 24:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 ስለዚህ ንጉሡ የካህናቱን አለቃ ዮዳሄን ጠርቶ እንዲህ አለው፦+ “የይሖዋ አገልጋይ የሆነው ሙሴ ያዘዘውንና+ ለምሥክሩ ድንኳን+ የሚውለውን የተቀደሰ ግብር ይኸውም የእስራኤልን ጉባኤ የተቀደሰ ግብር ከይሁዳና ከኢየሩሳሌም እንዲያመጡ ሌዋውያኑን ያላዘዝካቸው ለምንድን ነው?
6 ስለዚህ ንጉሡ የካህናቱን አለቃ ዮዳሄን ጠርቶ እንዲህ አለው፦+ “የይሖዋ አገልጋይ የሆነው ሙሴ ያዘዘውንና+ ለምሥክሩ ድንኳን+ የሚውለውን የተቀደሰ ግብር ይኸውም የእስራኤልን ጉባኤ የተቀደሰ ግብር ከይሁዳና ከኢየሩሳሌም እንዲያመጡ ሌዋውያኑን ያላዘዝካቸው ለምንድን ነው?