ኤርምያስ 10:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 የእነዚህ ሕዝቦች ልማድ ከንቱ* ነውና፤ የእጅ ጥበብ ባለሙያ ዛፍ ከጫካ ይቆርጥናበመሣሪያው* ጠርቦ ጣዖት ይሠራል።+