2 ዜና መዋዕል 34:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 እሱም በነገሠ በ18ኛው ዓመት ምድሪቱንና ቤተ መቅደሱን* ካነጻ በኋላ የአዜልያን ልጅ ሳፋንን፣+ የከተማዋን አለቃ ማአሴያህንና ታሪክ ጸሐፊውን የዮአሃዝን ልጅ ዮአህን የአምላኩን የይሖዋን ቤት እንዲጠግኑ ላካቸው።+
8 እሱም በነገሠ በ18ኛው ዓመት ምድሪቱንና ቤተ መቅደሱን* ካነጻ በኋላ የአዜልያን ልጅ ሳፋንን፣+ የከተማዋን አለቃ ማአሴያህንና ታሪክ ጸሐፊውን የዮአሃዝን ልጅ ዮአህን የአምላኩን የይሖዋን ቤት እንዲጠግኑ ላካቸው።+