ዘኁልቁ 26:29 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 29 የምናሴ ልጆች+ እነዚህ ነበሩ፦ ከማኪር+ የማኪራውያን ቤተሰብ፤ ማኪር ጊልያድን ወለደ፤+ ከጊልያድ የጊልያዳውያን ቤተሰብ። ኢያሱ 17:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 ከዚያም ዕጣው+ ለምናሴ+ ነገድ ወጣ፤ ምክንያቱም እሱ የዮሴፍ የበኩር ልጅ ነበር።+ የጊልያድ አባት የሆነው የምናሴ የበኩር ልጅ ማኪር+ ጦረኛ ሰው ስለነበር ጊልያድን እና ባሳንን+ ወሰደ።
17 ከዚያም ዕጣው+ ለምናሴ+ ነገድ ወጣ፤ ምክንያቱም እሱ የዮሴፍ የበኩር ልጅ ነበር።+ የጊልያድ አባት የሆነው የምናሴ የበኩር ልጅ ማኪር+ ጦረኛ ሰው ስለነበር ጊልያድን እና ባሳንን+ ወሰደ።