-
2 ዜና መዋዕል 25:1አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
25 አሜስያስ በነገሠ ጊዜ ዕድሜው 25 ዓመት ነበር፤ በኢየሩሳሌምም ሆኖ ለ29 ዓመት ገዛ። እናቱ ዮዓዳን የተባለች የኢየሩሳሌም ተወላጅ ነበረች።+