1 ዜና መዋዕል 2:50 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 50 የካሌብ ዘሮች እነዚህ ነበሩ። የኤፍራታ+ የበኩር ልጅ የሆነው የሁር+ ወንዶች ልጆች እነዚህ ናቸው፦ የቂርያትየአሪም+ አባት ሾባል፣