1 ዜና መዋዕል 2:53 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 53 የቂርያትየአሪም ወገኖች ይትራውያን፣+ ፑታውያን፣ ሹማታውያን እና ሚሽራውያን ነበሩ። ጾራውያን+ እና ኤሽታዖላውያን+ የተገኙት ከእነዚህ ወገኖች ነው።