-
ኢያሱ 15:20አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
20 የይሁዳ ነገድ በየቤተሰባቸው የተሰጣቸው ርስት ይህ ነበር።
-
-
ኢያሱ 15:31አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
31 ጺቅላግ፣+ ማድማና፣ ሳንሳና፣
-
-
ኢያሱ 19:5አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
5 ጺቅላግ፣+ ቤትማርካቦት፣ ሃጻርሱሳ፣
-
-
1 ሳሙኤል 27:5, 6አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
5 ከዚያም ዳዊት አንኩስን “በፊትህ ሞገስ አግኝቼ ከሆነ በገጠር ካሉ ከተሞች በአንዱ እንድኖር ቦታ እንዲሰጡኝ አድርግ። አገልጋይህ ለምን በንጉሥ ከተማ ከአንተ ጋር ይኖራል?” አለው። 6 በመሆኑም አንኩስ በዚያ ቀን ጺቅላግን+ ሰጠው። ጺቅላግ እስካሁንም ድረስ የይሁዳ ነገሥታት ይዞታ የሆነችው በዚህ ምክንያት ነው።
-