2 ሳሙኤል 6:9-11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ዳዊትም በዚያን ዕለት ይሖዋን ፈርቶ+ “ታዲያ የይሖዋ ታቦት እንዴት ወደ እኔ ይመጣል?” አለ።+ 10 ዳዊትም የይሖዋ ታቦት እሱ ወዳለበት ወደ ዳዊት ከተማ+ እንዲመጣ አልፈለገም። ይልቁንም ታቦቱ የጌት ሰው ወደሆነው ወደ ኦቤድዔዶም+ ቤት እንዲወሰድ አደረገ። 11 የይሖዋም ታቦት የጌት ሰው በሆነው በኦቤድዔዶም ቤት ለሦስት ወር ተቀመጠ፤ ይሖዋም ኦቤድዔዶምን እና ቤተሰቡን በሙሉ ባረከ።+
9 ዳዊትም በዚያን ዕለት ይሖዋን ፈርቶ+ “ታዲያ የይሖዋ ታቦት እንዴት ወደ እኔ ይመጣል?” አለ።+ 10 ዳዊትም የይሖዋ ታቦት እሱ ወዳለበት ወደ ዳዊት ከተማ+ እንዲመጣ አልፈለገም። ይልቁንም ታቦቱ የጌት ሰው ወደሆነው ወደ ኦቤድዔዶም+ ቤት እንዲወሰድ አደረገ። 11 የይሖዋም ታቦት የጌት ሰው በሆነው በኦቤድዔዶም ቤት ለሦስት ወር ተቀመጠ፤ ይሖዋም ኦቤድዔዶምን እና ቤተሰቡን በሙሉ ባረከ።+