-
2 ዜና መዋዕል 6:33አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
33 ከመኖሪያ ቦታህ ከሰማያት ሆነህ ስማ፤ የምድር ሕዝቦች ሁሉ እንደ ሕዝብህ እንደ እስራኤል ስምህን እንዲያውቁና+ እንዲፈሩህ እንዲሁም ስምህ እኔ በሠራሁት በዚህ ቤት እንደሚጠራ እንዲያውቁ ያ የባዕድ አገር ሰው የጠየቀህን ሁሉ ፈጽምለት።
-
-
መዝሙር 72:19አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
አሜን፣ አሜን።
-