መዝሙር 18:48 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 48 በቁጣ ከተሞሉ ጠላቶቼ ይታደገኛል፤ከሚያጠቁኝ ሰዎች በላይ ከፍ ከፍ ታደርገኛለህ፤+ከዓመፀኛ ሰው ታድነኛለህ። መዝሙር 144:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 እሱ ነገሥታትን ድል* ያጎናጽፋል፤+አገልጋዩን ዳዊትን ከገዳይ ሰይፍ ይታደጋል።+