-
1 ዜና መዋዕል 14:17አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
17 የዳዊትም ዝና በአገሩ ሁሉ ተሰማ፤ ይሖዋም ብሔራት ሁሉ እንዲፈሩት አደረገ።+
-
-
መዝሙር 18:44አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
44 ስለ እኔ በሰሙት ነገር ብቻ ይታዘዙኛል፤
የባዕድ አገር ሰዎችም አንገታቸውን ደፍተው ወደ ፊቴ ይቀርባሉ።+
-