1 ነገሥት 8:12, 13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 በዚህ ጊዜ ሰለሞን እንዲህ አለ፦ “ይሖዋ በድቅድቅ ጨለማ+ ውስጥ እንደሚኖር ተናግሯል። 13 እኔም እጅግ ከፍ ያለ ቤት፣ ለዘላለም የምትኖርበት ጸንቶ የተመሠረተ ቦታ+ ገንብቼልሃለሁ።” መዝሙር 135:21 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 21 በኢየሩሳሌም የሚኖረው ይሖዋ፣+ከጽዮን ይወደስ።+ ያህን አወድሱ!+
12 በዚህ ጊዜ ሰለሞን እንዲህ አለ፦ “ይሖዋ በድቅድቅ ጨለማ+ ውስጥ እንደሚኖር ተናግሯል። 13 እኔም እጅግ ከፍ ያለ ቤት፣ ለዘላለም የምትኖርበት ጸንቶ የተመሠረተ ቦታ+ ገንብቼልሃለሁ።”