-
1 ዜና መዋዕል 21:6, 7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
6 ይሁንና ኢዮዓብ የንጉሡን ቃል ተጸይፎ ስለነበር ሌዊንና ቢንያምን በቆጠራው ውስጥ አላካተተም።+
7 ይህ ነገር እውነተኛውን አምላክ በጣም አስቆጣው፤ በመሆኑም እስራኤልን መታ።