1 ሳሙኤል 17:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ሦስቱ የእሴይ ትላልቅ ልጆች ሳኦልን ተከትለው ወደ ውጊያው ሄደው ነበር።+ ወደ ውጊያው የሄዱት ሦስቱ ወንዶች ልጆቹ የበኩር ልጁ ኤልያብ፣+ ሁለተኛ ልጁ አቢናዳብና+ ሦስተኛ ልጁ ሻማህ+ ነበሩ።
13 ሦስቱ የእሴይ ትላልቅ ልጆች ሳኦልን ተከትለው ወደ ውጊያው ሄደው ነበር።+ ወደ ውጊያው የሄዱት ሦስቱ ወንዶች ልጆቹ የበኩር ልጁ ኤልያብ፣+ ሁለተኛ ልጁ አቢናዳብና+ ሦስተኛ ልጁ ሻማህ+ ነበሩ።