2 ዜና መዋዕል 8:12, 13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 ከዚያም ሰለሞን ከበረንዳው+ ፊት ለፊት በሠራው የይሖዋ መሠዊያ+ ላይ የሚቃጠል መሥዋዕት ለይሖዋ አቀረበ።+ 13 ለሙሴ ከተሰጠው ትእዛዝ ጋር በሚስማማ ሁኔታ በሥርዓቱ መሠረት በየዕለቱ ሊቀርቡ የሚገባቸውን መባዎች ማለትም የየሰንበቱን፣+ የየወሩን መባቻና+ በዓመት ሦስት ጊዜ የሚደረጉትን የተወሰኑትን በዓላት+ ይኸውም የቂጣን* በዓል፣+ የሳምንታትን በዓልና+ የዳስን* በዓል+ መባዎች አቀረበ።
12 ከዚያም ሰለሞን ከበረንዳው+ ፊት ለፊት በሠራው የይሖዋ መሠዊያ+ ላይ የሚቃጠል መሥዋዕት ለይሖዋ አቀረበ።+ 13 ለሙሴ ከተሰጠው ትእዛዝ ጋር በሚስማማ ሁኔታ በሥርዓቱ መሠረት በየዕለቱ ሊቀርቡ የሚገባቸውን መባዎች ማለትም የየሰንበቱን፣+ የየወሩን መባቻና+ በዓመት ሦስት ጊዜ የሚደረጉትን የተወሰኑትን በዓላት+ ይኸውም የቂጣን* በዓል፣+ የሳምንታትን በዓልና+ የዳስን* በዓል+ መባዎች አቀረበ።