2 ዜና መዋዕል 12:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 ከመጀመሪያ አንስቶ እስከ መጨረሻ ድረስ ያለው የሮብዓም ታሪክ ነቢዩ ሸማያህና+ ባለ ራእዩ ኢዶ+ በትውልድ ሐረግ መዝገቡ ላይ ባሰፈሩት ጽሑፍ ውስጥ ይገኝ የለም? በሮብዓምና በኢዮርብዓም+ መካከል ምንጊዜም ጦርነት ይካሄድ ነበር። 2 ዜና መዋዕል 13:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 የቀረው የአቢያህ ታሪክ፣ የሠራውና የተናገረው ነገር ሁሉ በነቢዩ ኢዶ ጽሑፎች* ላይ ሰፍሯል።+
15 ከመጀመሪያ አንስቶ እስከ መጨረሻ ድረስ ያለው የሮብዓም ታሪክ ነቢዩ ሸማያህና+ ባለ ራእዩ ኢዶ+ በትውልድ ሐረግ መዝገቡ ላይ ባሰፈሩት ጽሑፍ ውስጥ ይገኝ የለም? በሮብዓምና በኢዮርብዓም+ መካከል ምንጊዜም ጦርነት ይካሄድ ነበር።