2 ዜና መዋዕል 9:29 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 29 ከመጀመሪያ አንስቶ እስከ መጨረሻ ድረስ ያለው የቀረው የሰለሞን ታሪክ+ ነቢዩ ናታን+ ባዘጋጀው ጽሑፍ፣ የሴሎ ሰው የሆነው አኪያህ+ በተናገረው ትንቢትና ባለ ራእዩ ኢዶ+ ስለ ናባጥ ልጅ ስለ ኢዮርብዓም+ያየው ራእይ በሰፈረበት ዘገባ ላይ ተጽፎ የለም? 2 ዜና መዋዕል 13:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 የቀረው የአቢያህ ታሪክ፣ የሠራውና የተናገረው ነገር ሁሉ በነቢዩ ኢዶ ጽሑፎች* ላይ ሰፍሯል።+
29 ከመጀመሪያ አንስቶ እስከ መጨረሻ ድረስ ያለው የቀረው የሰለሞን ታሪክ+ ነቢዩ ናታን+ ባዘጋጀው ጽሑፍ፣ የሴሎ ሰው የሆነው አኪያህ+ በተናገረው ትንቢትና ባለ ራእዩ ኢዶ+ ስለ ናባጥ ልጅ ስለ ኢዮርብዓም+ያየው ራእይ በሰፈረበት ዘገባ ላይ ተጽፎ የለም?