1 ነገሥት 8:27 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 27 “በእርግጥ አምላክ በምድር ላይ ይኖራል?+ እነሆ ሰማያት፣ አዎ ሰማየ ሰማያት እንኳ ሊይዙህ አይችሉም፤+ ታዲያ እኔ የሠራሁት ይህ ቤትማ ምንኛ ያንስ!+ ኢሳይያስ 66:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 66 ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ “ሰማይ ዙፋኔ ነው፤ ምድር ደግሞ የእግሬ ማሳረፊያ ናት።+ ታዲያ እናንተ ምን ዓይነት ቤት ልትሠሩልኝ ትችላላችሁ?+ ደግሞስ የማርፍበት ቦታ የት ነው?”+ የሐዋርያት ሥራ 17:24 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 24 ዓለምንና በውስጡ ያለውን ነገር ሁሉ የፈጠረው አምላክ፣ እሱ የሰማይና የምድር ጌታ+ ስለሆነ በእጅ በተሠሩ ቤተ መቅደሶች ውስጥ አይኖርም፤+
66 ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ “ሰማይ ዙፋኔ ነው፤ ምድር ደግሞ የእግሬ ማሳረፊያ ናት።+ ታዲያ እናንተ ምን ዓይነት ቤት ልትሠሩልኝ ትችላላችሁ?+ ደግሞስ የማርፍበት ቦታ የት ነው?”+