-
2 ዜና መዋዕል 18:31አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
31 የሠረገሎቹ አዛዦችም ኢዮሳፍጥን ባዩት ጊዜ “ይህ የእስራኤል ንጉሥ ነው” ብለው አሰቡ። በመሆኑም ሊወጉት ወደ እሱ ዞሩ፤ በዚህ ጊዜ ኢዮሳፍጥ እርዳታ ለማግኘት ጮኸ፤+ ይሖዋም ረዳው፤ አምላክም ወዲያውኑ ከእሱ እንዲርቁ አደረገ።
-