የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘኁልቁ 33:1
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 33 የእስራኤል ሕዝብ በሙሴና በአሮን መሪነት+ በየምድቡ*+ በመሆን ከግብፅ ምድር በወጣ ጊዜ+ የተጓዘው በዚህ መልክ ነበር።

  • ዘኁልቁ 33:35
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 35 ከዚያም ከአብሮና ተነስተው በዔጽዮንጋብር+ ሰፈሩ።

  • ዘዳግም 2:8
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 8 ስለዚህ በሴይር በሚኖሩት ወንድሞቻችን በኤሳው ዘሮች በኩል አልፈን ሄድን፤+ ወደ አረባ ከሚወስደው መንገድ፣ ከኤላት እና ከዔጽዮንጋብር ርቀን ተጓዝን።+

      “በመቀጠልም ተነስተን ወደ ሞዓብ ምድረ በዳ በሚወስደው መንገድ ተጓዝን።+

  • 1 ነገሥት 9:26
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 26 እንዲሁም ንጉሥ ሰለሞን በኤዶም ምድር+ በቀይ ባሕር ዳርቻ በኤሎት አጠገብ በምትገኘው በዔጽዮንጋብር+ መርከቦችን ሠራ።

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ