2 ዜና መዋዕል 25:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 ከዚያም አሜስያስ ተበረታታ፤ የራሱንም ወታደሮች እየመራ ወደ ጨው ሸለቆ+ ሄደ፤ ደግሞም 10,000 የሚሆኑ የሴይር ሰዎችን ገደለ።+