-
መሳፍንት 20:16አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
16 በሠራዊቱም መካከል የተመረጡ 700 ግራኞች ነበሩ። እያንዳንዳቸውም ድንጋይ ወንጭፈው ፀጉር እንኳ የማይስቱ ነበሩ።
-
-
1 ሳሙኤል 17:49አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
49 ከዚያም ዳዊት እጁን ወደ ኮሮጆው በመስደድ አንድ ድንጋይ አውጥቶ ወነጨፈው። ፍልስጤማዊውንም ግንባሩ ላይ መታው፤ ድንጋዩም ግንባሩ ውስጥ ገብቶ ተቀረቀረ፤ ሰውየውም በአፍጢሙ መሬት ላይ ተደፋ።+
-