-
1 ነገሥት 15:5አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
5 ምክንያቱም ዳዊት በይሖዋ ፊት ትክክል የሆነውን ነገር አድርጓል፤ እንዲሁም ከሂታዊው ከኦርዮ ጋር በተያያዘ ከፈጸመው ነገር በስተቀር በሕይወት ዘመኑ ሁሉ እሱ ከሰጠው ከየትኛውም ትእዛዝ ፈቀቅ አላለም።+
-
-
2 ነገሥት 18:3አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
3 አባቱ ዳዊት እንዳደረገው ሁሉ እሱም በይሖዋ ፊት ትክክል የሆነውን ነገር አደረገ።+
-