ዘሌዋውያን 23:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 እስከ ሰባተኛው ሰንበት ማግስት ድረስ 50 ቀን+ ቁጠሩ፤ ከዚያም ለይሖዋ አዲስ የእህል መባ አቅርቡ።+