የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ነህምያ 7:8-38
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 8 የፓሮሽ ወንዶች ልጆች 2,172፣ 9 የሰፋጥያህ ወንዶች ልጆች 372፣ 10 የኤራ+ ወንዶች ልጆች 652፣ 11 የየሹዋና የኢዮዓብ+ ወንዶች ልጆች የሆኑት የፓሃትሞአብ+ ወንዶች ልጆች 2,818፣ 12 የኤላም+ ወንዶች ልጆች 1,254፣ 13 የዛቱ ወንዶች ልጆች 845፣ 14 የዛካይ ወንዶች ልጆች 760፣ 15 የቢኑይ ወንዶች ልጆች 648፣ 16 የቤባይ ወንዶች ልጆች 628፣ 17 የአዝጋድ ወንዶች ልጆች 2,322፣ 18 የአዶኒቃም ወንዶች ልጆች 667፣ 19 የቢግዋይ ወንዶች ልጆች 2,067፣ 20 የአዲን ወንዶች ልጆች 655፣ 21 የሕዝቅያስ ልጅ የአጤር ወንዶች ልጆች 98፣ 22 የሃሹም ወንዶች ልጆች 328፣ 23 የቤጻይ ወንዶች ልጆች 324፣ 24 የሃሪፍ ወንዶች ልጆች 112፣ 25 የገባኦን+ ወንዶች ልጆች 95፣ 26 የቤተልሔምና የነጦፋ ሰዎች 188፣ 27 የአናቶት+ ሰዎች 128፣ 28 የቤትአዝማዌት ሰዎች 42፣ 29 የቂርያትየአሪም፣+ የከፊራና የበኤሮት+ ሰዎች 743፣ 30 የራማና የጌባ+ ሰዎች 621፣ 31 የሚክማስ+ ሰዎች 122፣ 32 የቤቴልና+ የጋይ+ ሰዎች 123፣ 33 የሌላኛው ነቦ ሰዎች 52፣ 34 የሌላኛው ኤላም ወንዶች ልጆች 1,254፣ 35 የሃሪም ወንዶች ልጆች 320፣ 36 የኢያሪኮ ወንዶች ልጆች 345፣ 37 የሎድ፣ የሃዲድና የኦኖ+ ወንዶች ልጆች 721፣ 38 የሰናአ ወንዶች ልጆች 3,930።

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ