-
ነህምያ 6:2አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
2 ሳንባላጥና ጌሼም “እስቲ መጥተህ በኦኖ+ ሸለቋማ ሜዳ ከሚገኙት መንደሮች በአንዱ ለመገናኘት ቀጠሮ እንያዝ” የሚል መልእክት ወዲያውኑ ላኩብኝ። ሆኖም እኔን ለመጉዳት አሲረው ነበር።
-
-
ነህምያ 11:35አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
35 በሎድ እና በኦኖ+ እንዲሁም በእጅ ጥበብ ባለሙያዎች ሸለቆ ተቀመጡ።
-