የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ነህምያ 7:66-69
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 66 መላው ጉባኤ በአጠቃላይ 42,360 ነበር፤+ 67 ይህ 7,337 ወንድና ሴት ባሪያዎቻቸውን አይጨምርም፤+ በተጨማሪም 245 ወንድና ሴት ዘማሪዎች+ ነበሯቸው። 68 ከዚህም ሌላ 736 ፈረሶች፣ 245 በቅሎዎች 69 እንዲሁም 435 ግመሎችና 6,720 አህዮች ነበሯቸው።

  • ኢሳይያስ 10:21
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 21 ጥቂት ቀሪዎች ይኸውም ከያዕቆብ ቤት የሚተርፉት ሰዎች

      ወደ ኃያሉ አምላክ ይመለሳሉ።+

  • ኤርምያስ 23:3
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 3 “ከዚያም የቀሩትን በጎቼን ከበተንኩባቸው አገሮች ሁሉ እሰበስባቸዋለሁ፤+ ወደ መሰማሪያቸውም መልሼ አመጣቸዋለሁ፤+ እነሱም ፍሬያማ ይሆናሉ፤ ደግሞም ይበዛሉ።+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ