-
ዕዝራ 2:64-67አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
64 መላው ጉባኤ በአጠቃላይ 42,360 ነበር፤+ 65 ይህ 7,337 ወንድና ሴት ባሪያዎቻቸውን አይጨምርም፤ በተጨማሪም 200 ወንድና ሴት ዘማሪዎች ነበሯቸው። 66 ከዚህም ሌላ 736 ፈረሶች፣ 245 በቅሎዎች 67 እንዲሁም 435 ግመሎችና 6,720 አህዮች ነበሯቸው።
-