-
ዘፀአት 21:7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
7 “አንድ ሰው ሴት ልጁን ባሪያ አድርጎ ቢሸጣት ነፃ የምትወጣው ወንድ ባሪያ ነፃ በሚወጣበት መንገድ አይደለም።
-
-
ዘዳግም 15:12አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
12 “ከወንድሞችህ አንዱ ይኸውም አንድ ዕብራዊ ወይም አንዲት ዕብራዊ፣ ለአንተ ቢሸጥና ስድስት ዓመት ቢያገለግልህ በሰባተኛው ዓመት ነፃ አውጣው።+
-