-
ዕዝራ 2:2-35አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
2 ከዘሩባቤል፣+ ከየሆሹዋ፣+ ከነህምያ፣ ከሰራያህ፣ ከረኤላያህ፣ ከመርዶክዮስ፣ ከቢልሻን፣ ከሚስጳር፣ ከቢግዋይ፣ ከረሁምና ከባአናህ ጋር የመጡት እነዚህ ናቸው።
የእስራኤላውያን ወንዶች ቁጥር የሚከተሉትንም ይጨምራል፦+ 3 የፓሮሽ ወንዶች ልጆች 2,172፣ 4 የሰፋጥያህ ወንዶች ልጆች 372፣ 5 የኤራ+ ወንዶች ልጆች 775፣ 6 የየሹዋና የኢዮዓብ ወንዶች ልጆች የሆኑት የፓሃትሞአብ+ ወንዶች ልጆች 2,812፣ 7 የኤላም ወንዶች ልጆች+ 1,254፣ 8 የዛቱ ወንዶች ልጆች+ 945፣ 9 የዛካይ ወንዶች ልጆች 760፣ 10 የባኒ ወንዶች ልጆች 642፣ 11 የቤባይ ወንዶች ልጆች 623፣ 12 የአዝጋድ ወንዶች ልጆች 1,222፣ 13 የአዶኒቃም ወንዶች ልጆች 666፣ 14 የቢግዋይ ወንዶች ልጆች 2,056፣ 15 የአዲን ወንዶች ልጆች 454፣ 16 የሕዝቅያስ ልጅ የአጤር ወንዶች ልጆች 98፣ 17 የቤጻይ ወንዶች ልጆች 323፣ 18 የዮራ ወንዶች ልጆች 112፣ 19 የሃሹም ወንዶች ልጆች+ 223፣ 20 የጊባር ወንዶች ልጆች 95፣ 21 የቤተልሔም ወንዶች ልጆች 123፣ 22 የነጦፋ ወንዶች ልጆች 56፣ 23 የአናቶት+ ሰዎች 128፣ 24 የአዝማዌት ወንዶች ልጆች 42፣ 25 የቂርያትየአሪም፣ የከፊራና የበኤሮት ወንዶች ልጆች 743፣ 26 የራማና+ የጌባ+ ወንዶች ልጆች 621፣ 27 የሚክማስ ሰዎች 122፣ 28 የቤቴልና የጋይ+ ሰዎች 223፣ 29 የነቦ ወንዶች ልጆች+ 52፣ 30 የማግቢሽ ወንዶች ልጆች 156፣ 31 የሌላኛው ኤላም ወንዶች ልጆች 1,254፣ 32 የሃሪም ወንዶች ልጆች 320፣ 33 የሎድ፣ የሃዲድና የኦኖ ወንዶች ልጆች 725፣ 34 የኢያሪኮ ወንዶች ልጆች 345፣ 35 የሰናአ ወንዶች ልጆች 3,630።
-