ዕዝራ 2:36-39 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 36 ካህናቱ+ የሚከተሉት ናቸው፦ ከየሹዋ+ ቤተሰብ የሆነው የየዳያህ+ ወንዶች ልጆች 973፣ 37 የኢሜር+ ወንዶች ልጆች 1,052፣ 38 የጳስኮር+ ወንዶች ልጆች 1,247፣ 39 የሃሪም+ ወንዶች ልጆች 1,017።
36 ካህናቱ+ የሚከተሉት ናቸው፦ ከየሹዋ+ ቤተሰብ የሆነው የየዳያህ+ ወንዶች ልጆች 973፣ 37 የኢሜር+ ወንዶች ልጆች 1,052፣ 38 የጳስኮር+ ወንዶች ልጆች 1,247፣ 39 የሃሪም+ ወንዶች ልጆች 1,017።