መዝሙር 126:1-3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 126 ይሖዋ የጽዮንን ምርኮኞች መልሶ በሰበሰበ ጊዜ፣+ሕልም የምናይ መስሎን ነበር። 2 በዚያን ጊዜ አፋችን በሳቅ፣አንደበታችንም በእልልታ ተሞላ።+ ያን ጊዜ ብሔራት እንዲህ አሉ፦ “ይሖዋ ታላላቅ ነገሮች አደረገላቸው።”+ 3 ይሖዋ ታላላቅ ነገሮች አደረገልን፤+እኛም እጅግ ተደሰትን።
126 ይሖዋ የጽዮንን ምርኮኞች መልሶ በሰበሰበ ጊዜ፣+ሕልም የምናይ መስሎን ነበር። 2 በዚያን ጊዜ አፋችን በሳቅ፣አንደበታችንም በእልልታ ተሞላ።+ ያን ጊዜ ብሔራት እንዲህ አሉ፦ “ይሖዋ ታላላቅ ነገሮች አደረገላቸው።”+ 3 ይሖዋ ታላላቅ ነገሮች አደረገልን፤+እኛም እጅግ ተደሰትን።