ኤርምያስ 52:30 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 30 ናቡከደነጾር* በነገሠ በ23ኛው ዓመት፣ የዘቦች አለቃ የሆነው ናቡዛራዳን ከአይሁዳውያን መካከል 745 ሰዎችን* በግዞት ወሰደ።+ በአጠቃላይ 4,600 ሰዎች* በግዞት ተወሰዱ።
30 ናቡከደነጾር* በነገሠ በ23ኛው ዓመት፣ የዘቦች አለቃ የሆነው ናቡዛራዳን ከአይሁዳውያን መካከል 745 ሰዎችን* በግዞት ወሰደ።+ በአጠቃላይ 4,600 ሰዎች* በግዞት ተወሰዱ።