-
1 ዜና መዋዕል 2:54አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
54 የሳልማ ልጆች ቤተልሔም፣+ ነጦፋውያን፣ አትሮት ቤት ዮአብ፣ የማናሃታውያን ሰዎች እኩሌታና ጾራውያን ነበሩ።
-
-
1 ዜና መዋዕል 9:16አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
16 የየዱቱን ልጅ፣ የጋላል ልጅ፣ የሸማያህ ልጅ አብድዩ እንዲሁም የሕልቃና ልጅ፣ የአሳ ልጅ ቤራክያህ። እሱም በነጦፋውያን+ ሰፈር ይኖር ነበር።
-
-
ነህምያ 7:26አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
26 የቤተልሔምና የነጦፋ ሰዎች 188፣
-