ነህምያ 2:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 በሌሊትም በሸለቆ በር+ ከወጣሁ በኋላ በትልቁ እባብ ምንጭ ፊት ለፊት በማለፍ ወደ አመድ ቁልል በር+ ሄድኩ፤ የፈራረሱትን የኢየሩሳሌም ቅጥሮችና በእሳት የተቃጠሉትን በሮቿንም አንድ በአንድ መረመርኩ።+ ነህምያ 3:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ሃኑን እና የዛኖሃ+ ነዋሪዎች የሸለቆ በርን+ ጠገኑ፤ እነሱም ከሠሩት በኋላ መዝጊያዎቹን፣ መወርወሪያዎቹንና መቀርቀሪያዎቹን ገጠሙለት፤ በተጨማሪም እስከ አመድ ቁልል በር+ ድረስ ያለውን 1,000 ክንድ* ቅጥር ጠገኑ።
13 በሌሊትም በሸለቆ በር+ ከወጣሁ በኋላ በትልቁ እባብ ምንጭ ፊት ለፊት በማለፍ ወደ አመድ ቁልል በር+ ሄድኩ፤ የፈራረሱትን የኢየሩሳሌም ቅጥሮችና በእሳት የተቃጠሉትን በሮቿንም አንድ በአንድ መረመርኩ።+
13 ሃኑን እና የዛኖሃ+ ነዋሪዎች የሸለቆ በርን+ ጠገኑ፤ እነሱም ከሠሩት በኋላ መዝጊያዎቹን፣ መወርወሪያዎቹንና መቀርቀሪያዎቹን ገጠሙለት፤ በተጨማሪም እስከ አመድ ቁልል በር+ ድረስ ያለውን 1,000 ክንድ* ቅጥር ጠገኑ።