ኤርምያስ 31:38 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 38 “እነሆ፣ ከተማዋ ከሃናንኤል ማማ+ እስከ ማዕዘን በር+ ድረስ ለይሖዋ የምትገነባበት ጊዜ ይመጣል”+ ይላል ይሖዋ። ዘካርያስ 14:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 “ከጌባ+ አንስቶ ከኢየሩሳሌም በስተ ደቡብ እስካለችው እስከ ሪሞን+ ድረስ መላው ምድር እንደ አረባ+ ይሆናል፤ ኢየሩሳሌም በቀድሞ ስፍራዋ ላይ ትነሳለች፤ የሰዎችም መኖሪያ ትሆናለች፤+ ደግሞም ከቢንያም በር+ አንስቶ እስከ መጀመሪያው በርና እስከ ማዕዘን በር ድረስ ያለው ስፍራ ሁሉ እንዲሁም ከሃናንኤል ማማ+ አንስቶ እስከ ንጉሡ የወይን መጭመቂያዎች* ድረስ ያለው ስፍራ ሁሉ ሰው ይኖርበታል።
10 “ከጌባ+ አንስቶ ከኢየሩሳሌም በስተ ደቡብ እስካለችው እስከ ሪሞን+ ድረስ መላው ምድር እንደ አረባ+ ይሆናል፤ ኢየሩሳሌም በቀድሞ ስፍራዋ ላይ ትነሳለች፤ የሰዎችም መኖሪያ ትሆናለች፤+ ደግሞም ከቢንያም በር+ አንስቶ እስከ መጀመሪያው በርና እስከ ማዕዘን በር ድረስ ያለው ስፍራ ሁሉ እንዲሁም ከሃናንኤል ማማ+ አንስቶ እስከ ንጉሡ የወይን መጭመቂያዎች* ድረስ ያለው ስፍራ ሁሉ ሰው ይኖርበታል።