-
ኢሳይያስ 44:24አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
24 የተቤዠህና+ ከማህፀን ጀምሮ የሠራህ
ይሖዋ እንዲህ ይላል፦
“ሁሉንም ነገር የሠራሁ እኔ ይሖዋ ነኝ።
ያኔ ከእኔ ጋር ማን ነበር?
-
24 የተቤዠህና+ ከማህፀን ጀምሮ የሠራህ
ይሖዋ እንዲህ ይላል፦
“ሁሉንም ነገር የሠራሁ እኔ ይሖዋ ነኝ።
ያኔ ከእኔ ጋር ማን ነበር?